Home › Groups › 🕌islamic HD[ሸጋ]™
🕌islamic HD[ሸጋ]™ Telegram
Telegram Channel Link

🕌islamic HD[ሸጋ]™ Telegram Channel Link

★★★★★ 0.0 (0 ratings)
👁 2 views ↗ 0 joins
🇦🇪 United_Arab_Emirates 🌐 Arabic # Spiritual & Devotional
About this telegram channel link
@IslamicHD_Shega ሰለ ኢስላም ☪️ ሰለ ሂወት ☯️ ሰለ ፍቅር 💝 ሰለ ቴክ 🌐 የማውቀውን ያህል እጋራለሁ ኢንሻ አላህ! የ blog Website👇 https://ift.tt/2Mnrw9Q 📝 አስተያየት ካሎት 👉 @Shega_postbot ይላኩልን::
Telegram Channel

Latest public posts from this Telegram channel.

588 subscribers
09 Apr 2022 latest post
Click to fetch the latest posts directly from Telegram.
🛑🛑 ራስህን አሻሽል! 🛑🛑☞"የአንተን ውድቀት ለሚመኙ ስትል ራስህን አሻሽል!!"Join us 👉🏾 @Shega24
Logo & banner የምትፈልጉ@Shega_admin inbox me
ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!SHEGA™Stay with us ❤️𖤐⃟🆒 @Shega24 𖤐⃟🆕
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ላኢላሃ ኢለሏህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد
@ShegaGfxSHEGA GFX የምንሰጣቸው አገልግሎቶች➛ ሎጎ ➛ ባነር➛ ካርቶን ኤዲት➛ ዩትዩብ ከቨር➛ ቪዲዮ ኢንትሮያናግሩን ታማኝነት መለያችን ነው እኛንለማግኘት⬇️@Shega_admin
We are sad as you are leaving us But we pray that you may come again in our lives next year 😢😊 ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ @IslamicHD_Shega 📢 ✍Comment 👇👇 🔶 @Shega_postbot 🔶 ፅሁፎችን ለሚወዱት ሁሉ ሼር ያርጉ
We are sad as you are leaving us But we pray that you may come again in our lives next year 😢😊┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄@IslamicHD_Shega 📢✍Comment 👇👇🔶 @Shega_postbot 🔶ፅሁፎችን ለሚወዱት ሁሉ ሼር ያርጉ
መጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም (ዓለም) የአላህ ብቻ ናቸው፡፡ሱረቱ አል-ነጅም፤ (የኮከብ ምዕራፍ)📝 አስተያየት ካሎት 👇@Shega_postbot 👈#ሼር_ያድርጉ ⚡️ሼር በማድረግ ከአጅሩ ይካፈሉ*~__________________________~*j
​ኢማሙ ብኻሪ ረሂመሁሏህ "እውቀት ከንግግርም ከስራም ይቀድማል" ብለዋል
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡አል-በቀራህ - 153📝 አስተያየት ካሎት 👇@Shega_postbot 👈#ሼር_ያድርጉ ⚡️ሼር በማድረግ ከአጅሩ ይካፈሉ*~__________________________~*
በንዴት ጊዜ የምትታገሳት ትእግስት ሺህ የፀፀት ጊዜዎችን ትመልሳለች ።┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄✍Comment 👇👇🔶 @Shega_postbot 🔶ፅሁፎችን ለሚወዱት ሁሉ ሼር ያርጉ
👤 የሰው ልጅ ካንተ ሚፈልገውን ሁሉ ብታደርግለት አይወድልህምሌላ እንድትጨምርለት ይጠይቃል..┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ አላህ ካንተ ሚፈልገውን ትንሽምብትሆን ከሰራህ ወዶልህ ጀነትም ያስገባሃል ።┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄@IslamicHD_Shega 📢✍Comment 👇👇🔶 @Shega_postbot 🔶ፅሁፎችን ለሚወዱት ሁሉ ሼር ያርጉ
መልካም ልቦች❤️┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄☞ብዙ ሀዘንና ስቃይን ይሸከማሉ።┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄☞ነገር ግን አንዴ መቀየር ከጀመሩፍፁም እንደ መጀመሪያው አይሆኑም።┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄☞የምትወደዉን እቃ ሳይሰበር ተንከባከበዉ። ምክንያቱም ከተሰበረ እንደበፊቱ አይሆንም እና ።┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄@IslamicHD_Shega 📢✍Comment 👇👇🔶 @Shega_postbot 🔶ፅሁፎችን ለሚወዱት ሁሉ ሼር ያርጉ
ረመዳን የቁርአን ወር። ⚡️ሼር በማድረግ ከአጅሩ ይካፈሉ
​ልጄ ሆይ! ሶላትን አስተካክለህ ስገድ፡፡ በበጎ ነገርም እዘዝ፡፡ ከሚጠላም ሁሉ ከልክል፡፡ በሚያገኝህም መከራ ላይ ታገስ፡፡ ይህ በምር ከሚያዙ ነገሮች ነው፡፡ሱረቱ ሉቅማን : 17📝 አስተያየት ካሎት 👇@Shega_postbot 👈#ሼር_ያድርጉ ⚡️ሼር በማድረግ ከአጅሩ ይካፈሉ*~__________________________~*
Telegram Channel Link information
Country 🇦🇪 United_Arab_Emirates
Language Arabic
Type Telegram Channel Link
Subscribers 588
Rate this group

How would you rate this community?

0.0 ★ Join Group →