Telegram
Telegram Channel Link
Haf online business Telegram Channel Link
👁
1
views
↗
0
joins
About this telegram channel link
Learning how to get and earn money online and get paid.We support fresh freelancer to make money. Make money at home at Any places and any time.It is the best group for freelance making jop online and create your owned jops.
Telegram Channel
Latest public posts from this Telegram channel.
50
subscribers
31 Jan 2022
latest post
The best online money making website-blue host affiliate market-fiver-workup-makemoney
https://youtu.be/PmZsf9hWY50
Live stream finished (30 seconds)
https://youtu.be/PmZsf9hWY50
Live stream started
🖐🖐ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ኢትዮጵያዊያን፧🖐🖐🖐 👀👀ታላቅ የምስራች 👀👀🇪🇹🇪🇹በኢትዮጵያ የመጀመሪያ🇪🇹🇪🇹 Reaction channely ተከፈተ ጊዜ እንዳያጠፉ በፍጥነት በመሄድ ቀኖንበፈገግታ ይጀምሩ🔆🔆 ።YouTube channel.🥰🥰Zeget Entertainment🥰🥰
https://youtu.be/alfH1-7X_gg?sub_confirmation=1
GET FREE MONEY HERE. JUST DOWNLOAD THE BETWINNER APP👇https://bwredir.com/1jqg?s1=freepesa&p=%2Fuser%2Fregistration%2FOPEN IT AND REGISTER, ENJOY THE BONUS IN YOUR ACCOUNT..👏https://bwredir.com/1jqg?s1=freepesa&p=%2Fuser%2Fregistration%2F
Website endiseralachw metefelegu betemetatagn waga contact👉@buraxed1
best and free website builder mifeleg contact me ena demo free hosting package alew
Master card mifelg in Adiss Abeba only inbox me
.~አስቸኳይ ወቅታዊ መረጃ=================:ዘግናኝ የሞት ሞት ዜና ለዓለም ህዝብ በእውነት በእውነት።~~~ብዙ ሰው ግንዛቤው የለውምና አንብባችሁ ሸር አድርጓት ወይ ደግሞ በራሳችሁ ፌስቡክ አካውንትና ገጽም ቢሆን ስለማይክሮ ችፕ ምንነት ለጓዴኞቻችሁ አሳውቁ። ወገናችንን እናትርፍ። ጉዳዩ እጅግ እጅግ መፍጠንን ይጠይቃል ነጮቹ በኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ክትባት አስመስለው ዓለምን በማይክሮ-ችፕ ሊያጥለቀልቁት ነው በእውነት። ስለ እኛ መንግስት በቂ መረጃ ባይኖረኝም የብዙ ሀገራት መሪዎች ጉዳዩን አሜን ብለው ተቀብለውታል። ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ይሄን ጽሁፍ የጻፍኩበት ምክንያት ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ዛሬ ረፋድ ስለወቅታዊ ጉዳይ እያወራን ስለ አውሬው ቁጥር 666 ወይም ደግሞ የማይክሮ-ችፕ ቴክኖሎጅ ብለው ሊያጠፍን ስላመጡብን ነገር ስናወራ በሚገርም ሁኔታ ምንም ግንዛቤው የለውም። ላስረዳው ሞከርኩ ምን አለኝ መሰላችሁ "እኔ ምን አገባኝ የዓለም ህዝብ ካደረገው እኔ ማን ነኝና ነው እምቢ የምለው ደግሞ እግዚአብሔር አምላክም ቢሆን ይሄን ሁሉ ህዝብ እንደት ሊያጠፋ ይችላል" አለኝ። አምላክ ህዝቤ ባለማወቅ ጠፋ ያለውኮ ነገሮችን አውቀን እንዲንድን ነው አይደል። እንግዲህ ይሄን ያለኝ ሰው በዘመናዊ ትምህርት ዝግጅቱ የማስተርስ ዲግሪ ያለው ነው። ሌክቸረርም ነው። አያችሁ ክፍተታችንን? አሁን ይሄ ሰው ቴክኖሎጂ ነው ብሎ ከተቀበለው ያልተማሩትስ? አስቡት። ምናልባት የሚድኑት የሃይማኖት ትምህርቱንና ወንጌልን በደንብ ብልት ያደረጉ ከእነዚህም የፀኑ ብቻ ይሆናሉ ማለት ነው።~~~~በዚህ ባለፈው ሳምንት የዚህ ማይክሮ-ችፕ ክትባት ቅስቀሳውን በእስራኤል ሀገር ጀምረውታል? ይህም የተደረገው የኮሮና ቫይረስን መስፋፋት በቴክኖሎጅው ክትባት (Vaccine) አማካኝነት ለመቆጣጠርና የህዝቡንም ሰላምና ደህንነት ለመቆጣጠር ነው ተብሏል። ~ታዳ ለምን ቅስቀሳው ከሀገረ እስራኤል ጀመረ ? ለሚለው:-እውነቱ ሌላ ቢሆንም የዓለም ህዝብ የሚያስበው ሀገረ እስራኤል የክርስቲያን (ኦርቶዶክስ ተዋህዶ) ሀገር እንደሆነች ነው። ምክንያቱም ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደባት ስለሆነች። በዚህም መሰረት መጽሐፍ ቅዱስ የሚከለክለውን የማይሮ-ችፕ (የአውሬው ምልክት) ማድረግ የእስራኤል ህዝብ ከተቀበለው ችግር የለውም ማለት ነው የሚለውን እሳቤ የዓለም ህዝብ ይወስደዋል እናም ብዙም ቻለንጅ የሚያደርገን አይኖርም በሚል እሳቤ ነው። ይህን በእነርሱ የረቀቀ ቴክኖሎጅ (ማይክሮ-ችፕ) በእኛ የአውሬው ምልክት 666 በዓለም ህዝብ ላይ ለመግጠም (ለማድረግ) የመጀመሪያ እንቅስቃሴያቸውን በኮሮና ባይረስ COVID-19 አማካኝነት ለማስቀበል አስበው ተነስተዋል ይሄውም በእስራኤል ሀገር ባለፈው በ12 በእኛ ግንቦት 4 ማለት ነው መንግስታቸው አውጇል። በመጀነሪያ በውደታ (በፍቅር) ይሆናል። ከዚያ ግን ግደታ ነው (It's mandatory for alive)። አልቀበልም የሚል ሁሉ ይገደላል። ከሲስተማቸውም ውስጥ አናስገባም በማለት እርቦት ጠምቶት እንድሞት ይደረጋል። ምክንያቱም እያንዳንዱ አገልግሎት ማለትም ትምህርት፣ ጤና፣ መብራት፣ ውሃ፣ ባንክ (ATM ካርድ አያገለግልም)፣ ትራንስፖርት፣ ገበያ ... ማንኛውም አገልግሎት በዚህ ውስጥ ያልፋል ማለት ነው። ስለዚህ ይሄንን ሲስተም አልቀበል ያለ ከዚህና መሰል ሁሉ አገልግሎቶች ይገደብና ነፍሱን ይዞ ወደ አምላኩ ይሄዳል (ይገደላል) ማለት ነው። ጽድቅንና ሰማዕትነትን ለሚሹ ሰርግ ናት በርግጥ። ስለሃይማኖት ተሰቃይቶ መሞት ደስ ለሚለው ይለዋል። ቴክኖሎጅ ነው ብሎ የሚቀበል ካለ ደግሞ ገና ሲቀበርበት በእነርሱ ቁጥጥር ስር ይወድቃል ማለት ነው። የራሴ ሚስጥር (Privacy) የሚባል ነገር ያበቃለታል(ያከትምለታል) የእኛና የቤተሰቤ ብቻ የምንላቸው ምንም ነገሮቻችን ሁሉ በእነርሱ እጅ ላይ ትሆናለች ማለት ነው። እያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን፣ የምንሰራው የምንከውነው ሁሉ ጭምር ። ምን ይሄ ብቻ ይሄና ደህና የሚያስጠላው ነገር ሰውዬው እነርሱ የፈለጉትንም እንዲያደርግ ያስገዲዱታል። ለምሳሌ ከቤተሰቦቹ ጋር፣ ከእንስሳት ጋር ከግዑዝ ነገሮች ጋር ከማንኛውም ፍጥረት ጋር ሳይቀር ግብረ ስጋ ግንኙነት እንድፈጽም ያደርጉታል። ሞት ማለት ይሄ ነው እንጅ ማይክሮ ችፕ አላስደርግም ብሎ መስዋዕትነትን መቀበል ከየት መጣሽልኝ የምትባል ቅመም የሆነች ስጦታ ናት ለብልህና ፀልዮ አምላክ ለረዳው ሰው። እንደት እንደዚህ ለሚሉት ሰዎች ደግሞ ምን መሰላችሁ ማይክሮ ችፕ ማለት ሲስተም ነው። የራሱ የሆነ የህዝቡን ኢንፎርሜሽን የሚይዝ ዳታቤዝ አለው እናም ሰውዬውን እራሱን ማንነቱን እንደ ባንክ ሀክ ሁላ እያደረጉ እንደፈለጉ ያደርጋሉ ማለት ነው። ሰው እንደት ነው ምኑንስ ነው ሀክ የሚደረገው ከተባለ ደግሞ ለምሳሌ:- ያንን ማይክሮ ችፕ የተቀበረበት ሰው እነሱ ወደፈለጉት ቦታ እንዲንቀሳቀስ ያደርጉታል ከዚያን ከሰውነት ክፍሉ ኩላሊት ምናምን የፈለጉትን እየወሰዱ መለዋወጫ ያደርጉታል። ይሄን ለምን ይሰራሉ? የሚል ካለ ደግሞ ዓላማቸው ነው። እነርሱ የሚፈልጉት የዓለምን ህዝብ ከእግዚአብሔር አምላክ መንገድ አውጥተው ነፍስንም ለዳቢሎስ ማስረከብ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ በአምሳሉ የፈጠረውንና የሞተለትን ክቡሩን የሰው ልጅ ማጥፋት ማለት በነፍስ ማጥፋት ነው። ጽድቅን ማሳጣት ማለት ነው። ~~~~ይሄንን ጽሁፍ አንብቦ ዝም የሚል ካለ ባለጌ ነው በእውነት። ለጓደኞቻችሁ ሸር አድርጉ ወይ ደግሞ ፃፉላቸው።~ለበለጠ መረጃ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 13ን አንብቡት በዚህ ምዕራፍ ቁጥር 15-18 ላይ ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል።
👋 ሰላም🇪🇹 "Ethiopians" 🇪🇹 እንኳን ወደ Telebirr bot በሰላም መጡ፡፡ በዚህ ቦት 1ሰው ሲጋብዙ 5 Birr የሚያገኙ ሲሆን ብሩንም የ Telebirr account ከፍተው ወጪ ሲያደርጉ 500MB ነፃ የ Internet package bonus ያገኛሉ:: የእርሶ መጋበዣ ሊንክ https://t.me/telebirr_robot?start=r0762754724
Happiness is the best way to monetizing you live take your time make sure you are the one and nothing will be changed
Hi our channels members please add some peoples by this Link Haf online businessLearning how to get and earn money online and get paid.We support fresh freelancer to make money. Make money at home at Any places and any time.It is the best group for freelance making jop online and create your owned jops.https://t.me/haf_online_business_ideas
Here are the best online job opportunities for simple services that anyone can do:1,Virtual Assistant. A virtual assistant is job almost anyone can do. ...2,TakeSurveys Online. ...3,Transcribing. ...4,Complete Small Micro-Tasks. ...5,Proofreading. ..6,.Become a Blogger. ...7,Become A Medium Writer. ...8,Freelance Writing.
We've compiled a series of profitable need-based businesses, with minimal startup costs, that you can start as soon as possible.1,SEO consultant. ...2,Small business consultant. ...3,Social media consultant. ...4,Niche market e-commerce retailer. ...5,Web designer or web developer. ...6,Blogger. ...7,Virtual assistant. ...8,Affiliate marketer.
📩✍ ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታታዮች እንዴት ናችሁልን?💞 ✏️ እርግጠኛ ነን online business 😏 ሲባል ሰምታችኋል ፤ ጥያቄም ፈጥሮባችሁ ይሆናል ፤ አልያም ደግሞ ደንገርገር ብሏችኋል። እነሆ ዛሬ ሰለ online business መረጃ እንዲኖራችሁ የመጀመርያውን Channel አቀረብንላችሁ። 💵💰⚜💎 ⚜ ⚜💎⚜💰💵Haf online businessLearning how to get and earn money online and get paid.We support fresh freelancer to make money. Make money at home at Any places and any time.It is the best group for freelance making jop online and create your owned jops.https://t.me/haf_online_business_ideas
ቢትኮይን/bitcoin ምንድነው?------------/-------------✍✍✍ቢትኮይን BITCOIN ገንዘብ ላይ የሚታየውን ክፍተት /money drawbacks ለመሽፈን ሲባል ሳይንቲስቶች የፈጠሩት የገንዘብ አይነት ነው።✍ለምሳሌ...ለመላላክ ውድ ክፍያ፣ በፍጥነት አለመድረስ፣ ፎርጂድ፣ አለም አቀፍ አለመሆን፣ እንደፈለጉ የፈለጉትን መጠን ያህል ይዞ መንቀሳቀስ አስቸጋሪ መሆኑና መከልከሉ የሚሉት የገንዘብ ጉድለቶች ናቸው።✍ቢትኮይን BITCOIN አሁን ባለንበት ሰዓት በርካታ የአለም ህዝብ ለመገበያየት የሚጠቀመው ገንዘብ ነው።👍በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተቀባይነትን እያገኘ የመጣ የክሪፕቶግራፊ ቴክኖሎጂን የሚጠቀም ዲጂታል ገንዘብ ነው።✍ በ2009 ዓ.ም በሳይንቲስቶች የተፈጠረው ቢትኮይን ማንም በነጻ የሚጠቀመው “open-source” software በመሆን አገልግሎት ላይ ውሏል።✍በባንክ አሰራር ገንዘብ ለሰው ለመላክ የሚይስፈልጋችሁ 2 ነገር:- የአካውንት ቁጥር እና የሚልኩለት ወዳጅ ስም ነው።✍የbitcoin አሰራርም ከዚህ ጋር ይመሳሰላል። ✍bitcoin ማስተላለፍ ቢፈልግ ልክ እንደ ባንክ አካውንት ቁጥር bitcoin address(public key and private key)ተብሎ የሚታወቅ አካውንት ቁጥር አለ ✍ሰዎች ለምን 🗣bitcoin’ን ለመጠቀም ይመርጣሉ ብላችሁ ትጠይቁም ይሆናል?👉 ዋነኛው እና ትልቁ ምክንያት ሰዎች የገንዘብ ዝውውርን ለመፈፀም Internet በመጠቀም 1.ውድ የሆነውን የባንክ ክፍያ ስለሚያስቀር፤ 2.በቀላሉ እና ፈጣን በሆነ መልኩ መላላክ ስለሚያስችል 3.ግሽበትን inflation ስለሚከላከል ነው👉ልውውጡና እና ክፍያውም የሚፈጸመው ለዚሁ ተብለው በተዘጋጁ የኮምፒውተር ፕሮግራሞች፣ የስማርት ስልክ አፖችና በተለያዩ የመረጃ መረብና የመረጃ ቋቶች አማካይነት ነው። ✍bitcoin’ን ለመጠቀም አንድ ሰው የሚያስፈልገው ነገር Internet Connection ብቻ ነው። 👉bitcoin ሲጀመር የነበረው ዋጋ በሽርፍራፊ ሳንቲሞች (0.00025_US_Dollar) የሚተመን የነበረ ሲሆን፣ በሂደት አድጎ በዚህ ሰዓት ግን አንድ bitcoin #29,000 US_ዶላር በላይ ዋጋ አለው።✍በቀጣይም የ1 ቢትኮይን ዋጋ 100 ሺህ እስከ 1 ሚሊዮን ዶላር ይገባል ተብሎ በአለም ባለሙያዎች ተገምታል።
Telegram Channel Link information
Category
Business, Advertising & Marketing
Country
🇮🇳 India
Language
English
Type
Telegram Channel Link
Subscribers
50