Home › Groups › Yezeginet Kibir
Yezeginet Kibir Telegram
Telegram Channel Link

Yezeginet Kibir Telegram Channel Link

★★★★★ 0.0 (0 ratings)
👁 7 views ↗ 1 joins
🌐 International 🌐 English # Adult & 18+
About this telegram channel link
You can view and join @yezeginetkibir right away.
Telegram Channel

Latest public posts from this Telegram channel.

166 subscribers
05 Jul 2024 latest post
Click to fetch the latest posts directly from Telegram.
Telegram post media Let's learn from the past: let's empower ourselves: let's help each other.
Equality, Freedom and Justice for all!
Telegram post media ሰላም ሰላም
እንዴት ከረማችሁ? የኵራት ወርን እንዴት እያሳለፋችሁ ነዉ? ለጨዋታ ይችን ላካፍላሽሁ፡፡
Telegram post media መልካም የፓንሴክሹአል/ፓኖሮማንቲክ እይታ ቀን! 💖💛💙 ⚧ ♀ ♂

አንድ አንድ እውነታዎች ስለ ፓንሴክሹአል እና ፓንሮማንቲክ ሰዎች

•ፓንሴክሹአል ማለት ፆታዊ ማንነትን መሰረት ያላደረገ (ፆታቸው ምንም ይሁን ምን) ለሰው የሚኖር ተማርኮ/ፍቅር ማለት እንጂ ለሁሉም ሰው መማረክ ማለት አይደለም።

• ፓንሴክሹአል ሰዎች ስለማንነታቸው ግራ የተጋቡ ሰዎች አይደሉም፤ ይልቁንስ እነዚህ ሰዎች ከባሕላዊ ፆታዊ ክፍፍል ባሻገር የመማረክ አቅም (ችሎታ) አላቸው ።

• ፓንሴክሹአልና ፓንሮማንቲክ “ጊዜያዊ ማንነቶች” ሳይሆኑ ተቀባይነት ያላቸውና ለየት ያሉ የተማርኮ መለያዎች ናቸው።

#ፓንሴክሹአልእይታቀን #ፓኖሮማንቲክእይታቀን #ፓኖሮማንቲክኩራት #ፓንሴክሹአልኩራት #የዜግነትክብር

#PanVisibilityDay #loveislove #yezeginetkibir #pansexualpride #panromanticpride
Telegram post media እንቅስቃሴ ማድረግ የአይምሮ ጤናችንን ለመጠበቅ ወሳኝ ነው። በዚህም የአይምሮ ጤና ግንዛቤ መፍጠሪያ ሳምንት፣ ሁላችንም ከእለት ተእለት ኑሮአችን ላይ ለእንቅስቃሴ የሚሆን ጊዜ እንመድብ!፡

Join our telegram channel for more information and discussion. https://t.me/yezeginetkibir

#MentalHealthAwarenessWeek #MHAW #momentsformovement #mindmatters #lgbt+ #mindforward
Telegram post media በመገለል፣ በክፍፍል፣ በውንጀላ እና በአመጽ ምክንያት ብዙ ተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪ ሰዎች በመሠረታዊ መብቶቻቸው ላይ ፈተናዎችን ይገጥማሉ። በዚህ ትግል፣ እኛ አንድነታችንን እናጠናክር። ልዩነታችንን ለመቦዝብዝ ከሚተጉ አካሎች በላይ የጋራ ትብብር ፣ለሁሉም ለውጥ ማምጣት ይችላልና።

በጋራ ጉዞኣችን፣ የእያንዳንዳችን ድምፅ የጋራ ታሪካችንን ያበለፅጋል። ወደፊት ለመጓዝ የምናደርገው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ፣ ያለ ምንም ጥርጥር የምንጓጓለትን ኢትዮጵያ እንድናይ ያደርገናል፡፡ በተቀናጀ መልኩ በመተባበር፣ በመከባበር እና በመደማምጥ፣ ትግላችችን እንቀጥል።

ዛሬ እና ሁልጊዜ፣ ከፊታችን ለምንጠብቀው ነጻነት፣ እኩልነት እና ፍትህ እንድናይ እንበርታ!

ለበለጠ መረጃ እና ውይይት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/yezeginetkibir
Please join our Telegram channel for more content and discussion.
#IDAHOBIT2024 🏳️‍🌈🏳️‍⚧️
Telegram post media የአእምሮ ጤናችንን በቅርብ እንድንከታተል የሚረዱን ጥያቄዎች ወይም መመዘኛዎች ልናጋራቹህ ወደድን፡፡ እነዚህን ጥያቄዎች መመለስ እና ማሰላሰል የግል ጤናችንን እንድንከባከብ የሚረዱ ማሳሰቢያዎች ሊሆኑ ይችላሉ።
****
Valuable mental health checklists that can help us prioritize self-care and well-being. It's essential to take care of our mental health, and these checklists can serve as gentle reminders to nurture ourselves. #MomentsForMovement #MindMatters #SelfCareChecklists #WellBeing #SupportEachOther
Telegram post media ድብርት ወይ ጭንቀት ሲሰማህ ምን ታረጋለህ?
እኔ ወክ ማድረግ እወዳለሁ፡፡እግሮቼ መራመድ ሲጀምሩ ጭንቀቱ ቀስ እያለ ሲለቀኝ ይታወቀኛል፡፡ጭንቀቱ የመጣው ከመሸ ከሆነ ደሞ ጠዋት ተነስቼ እሮጣለሁ፡፡ስሮጥ እስኪደክመኝና እስኪያልበኝ ነው፡፡ከላቡ ጋ ሲታገለኝ ያደረው ጭንቀት ይለቀኛል፡፡የደበረው ሰሞን ጂም የሚያበዛ ጓደኛም አለኝ፡፡አእምሮው የሚጭንበትን ጭንቀት ሰውነቱ በስፖርት ይቋቋመዋል፡፡
አንተስ ሲደብርህ ወይ ጭንቀት ሲይዝህ አካላዊ እንቅስቃሴ የማድረግ ልምድ አለህ? እስኪ ልምድህን አካፍለን? ##MentalHealthAwarenessWeek #የአእምሮጤናግንዛቤማስጨበጫሳምንት
" ለኔው እንጂ ለሌላ አይደል እንዲህ ነኝ የምለው
በእኔነት ውስጥ ራሴን ችዬ ራሴን አውቄአለሁ
በማያውቀው ባልዋለበት ራሱን ያገኘ
ቀድሞ አልፃፈም እንዲነበብ እሱን ያሰኘ
እኔ እንዲህ ነኝ ማለት ለኔ ሊያኮራኝ እንጂ
ልሸማቀቅ ላፍር አልያም ልደት እንጂ"

ስለዚህ....
#pridemonth2022 #ዜጋ #ክብር #ፍቅር #የራስፍቅር #ኢትዮጵያዊዜጋ
Telegram Channel Link information
Category Adult & 18+
Country 🌐 International
Language English
Type Telegram Channel Link
Subscribers 166
Rate this group

How would you rate this community?

0.0 ★ Join Group →