Telegram
Telegram Channel Link
Wachemo University Students' Union Telegram Channel Link
👁
1
views
↗
0
joins
About this telegram channel link
"Inform. Engage. Empower." Official Telegram Channel of Wachemo University Students' Union
Telegram Channel
Latest public posts from this Telegram channel.
958
subscribers
14 Oct 2026
latest post
#Noticeየብሎክ እና የፍሎር ማስተር ኦሬንቴሽን ቀን መቀየሩን ስለማሳወቅ::ሰኞ 02/2019 ዓ/ም ባሳወቅነው ማስታወቂያ ዛሬ ዕረቡ ከሰዓት ቦኋላ 9:00 ሰዓት የኦሬንቴሽን መድረክ እንደሚኖር አሳውቀን ነበር:: ነገር ግን ሁሉም smart room በሌላ ስልጠና ስለተያዛ የኦሬንቴሽን መድረኩ ለአርብ ጥቅምት 06/2019 መቀየሩን አውቃችሁ በዕለቱ ልክ 9:00 በSmart Room-1 እንዲገኙ እናሳስባለን::የተማ/መ/አገ/ዲን ጽ/ቤት🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 ጥቅምት 04 ቀን 2019 ዓ.ምየተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት===================🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026---------------------------------------------------ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙhttps://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
📢 መልካም ዜና ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ!!! 🚀 Full Scholarship Aspire Leaders Program Training Inauguration!🔔የሙሉ ስኮላርሽፕ Aspire Leaders Program (ALP) ማመልከት መመሪያ እና ሙሉ መረጃ እናቀርባለን!🔔 ሁሉንም ተማሪዎች ያካትታል !📍 ቦታ: Pr. Beyene Petros Hall ( መመረቂያ አዳራሽ )📅 ቀንና ሰዓት : ጥቅምት 4, ረቡዕ ከሰዓት 8:30 LT🔔 እየመጣችሁ ስልካችሁ ላይ Data Connection እና በቂ Charge መኖሩን ያረጋግጡ ! ✅ Wachemo University in Collaboration with Aspire Institute, Harvard University based Institution arrange online training program on Leadership ለዝቅተኛ ገቢ እና የመጀመሪያ ትውልድ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና ተመራቂዎች የተዘጋጀ ነው።💯 100% ስኮላርሽፕ🗓 9 ሳምንት የተመቻቸ እና ኢንተራክቲቭ ኦንላይን እንቅስቃሴ🎯 ለስራ ዝግጁ የሆነ የአመራር እና ሙያ ክህሎት ግንባታ💰 የገንዘብ ድጋፍ እና የመስራት እድል🌍 ከዓለም አቀፍ ተማሪዎች ጋር ግንኙነት🎓 ከHarvard አስተማሪዎች እና ከአለም አቀፍ ባለሙያዎች መማር🎯 100% ስኮላርሽፕ | 🌍 አለም አቀፍ ኔትዎርክ | 🎓 ከHarvard ባለሙያዎች መማር🤝 Join WCU CEED Office Channel: https://t.me/wcuceedopportunityhub🔔በየጊዜው እንዲህ ዓይነት ዕድሎችን ለማግኘት የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሙያ ማጎልበቻ ክለብን ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/wcustudentscareerdevelopmentclub#ALP #FullScholarship #HarvardFaculity #WachemoUniversity
#Noticeለብሎክ እና ፍሎር ማስተርነት ለተመረጣችሁ ተማሪዎች በሙሉጥቅምት 04 ረቡዕ 9:00Smart room 01🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ምየተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት===================🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026---------------------------------------------------ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙhttps://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
#Notice#ውሃከውሃ ጋር በተያያዘ ጉደር የሚገኘው ውሃ ፓምፕ በመቃጠሉ ምክንያት የተወሰነ የውሃ እጥረት እንዳለ እና በሌሎች አማራጮች ንፁህ የመጠጥ ውሃ እየቀረበ እንደሆነ ይታወቃል።የተቃጠለውን ፓምፕ ቶሎ ወደ ስራ ለማስገባት ዩኒቨርሲቲው ርብርብ እያደረገ ይገኛል። የተቃጠለውም Surface Pump ሳይሆን በጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ ከስር የሚሆን Submersible Pump በመሆኑ ፓምፑ ከአዲስ አበባ ተገዝቶ ያንን ለማስገባት የሚያስፈልግ ማሽነሪ (Crane & others) እየመጣ ነው።ስለዚህም ውድ ተማሪዎች ይሄ ሥራ ቶሎ ተጠናቆ ዋናው መስመር በቅርቡ እስኪጀምር በትዕግስት እንድትጠብቁ እያሳሰብን፤ አማራጭ ንፁህ የመጠጥ ውሃ የማቅረብ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም እንገልፃለን።🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ምየተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት===================🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026---------------------------------------------------ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙhttps://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
#Notice#DStvDStv Serviceከሀገራት ጨዋታዎች በኋላ ዛሬ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀምር በመሆኑ ቀን 8:30 ላይ አርሰናል ከ ሊድስ ዩናይትድ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ የ DStv አገልግሎት ይጀምራል።በተጨማሪም DStv አገልግሎት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን የምናጋራበት ግሩፕ ነውና ይሄንን ተቀላቀሉ(https://t.me/wcudstv) 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ምየተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት===================🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026---------------------------------------------------ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙhttps://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
#NoticeAcademic Calendar for 2019 E.C2nd year & above regular Undergraduate and Postgraduate Students 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ምየተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት===================🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026---------------------------------------------------ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙhttps://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
#Notice#Freshmanየአዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥሪበ2019 ዓ.ም አዲስ ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና በ 2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ ( Remedial) በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ማለፊያ ያመጣችሁ የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10 / 2019 ዓ.ም ነው።በ2019 ዓ.ም የተመደባችሁ Remedial ተማሪዎች ወደፊት በሌላ ማስታወቂያ ይገለጻል።🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ምየተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት===================🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026---------------------------------------------------ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙhttps://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
#Notice #Aspireከላይ በዚህ Post (https://t.me/WCUSU/7825) የገለጽነው ፕሮግራም ማለትም"2026 Aspire Leaders Program Info Session with Wachemo University" የሚደረገው ነገ ሐሙስ ቀን 10:00 ላይ ሲሆን በራሳችሁ በ Zoom መከታተል ትችላላችሁ። በራሳችሁ ካልቻላችሁ ደግሞ Smart room 2 ላይ በመገኘትመከታተል ትችላላችሁ።Zoom Link 🔗https://bit.ly/ALPInfoWCUZoom🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ምየተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት===================🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026---------------------------------------------------ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙhttps://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
#Notice #GymnasiumDepartment of Sport Science🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ምየተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት===================🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026---------------------------------------------------ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙhttps://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
2026 Aspire Leaders Program Info Session with Wachemo UniversityWant to know more about Aspire's fully funded leadership development program for limited-income and first-generation students/graduates around the world?Aspire Institute invites students from Wachemo University to join us over Zoom at 4:00 P.M. EAT on October 8 for a live Aspire Leaders Program information session! You'll get to learn more about our program, ask your questions live, and hear how participating in our final cohort of the year can help you build the career-ready skills you need to succeed in your next steps.Event Details:Date: Thursday, October 8, 2026Time: 4:00 P.M. EAT (9:00 A.M. EDT)Location: Zoom (We'll provide link after you register in the link below) Register below to join our session!👉https://bit.ly/ALPInfoWCURegister
##Notice #Non_cafeNon Cafe ምዝገባ ጊዜ ስለማሳወቅየ2019 ዓ/ም Non Cafe ምዝገባ የሚደረገው መስከረም 29 እና 30 ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች አስፈላጊውን መረጃ አሟልታችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን።ለምዝገባ ስትመጡ1/ በዚህ አመት የተመዘገባችሁበትን Registration Slip ፎቶ ኮፒ2/ የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች መታወቂያ ፎቶ ኮፒ3/ የንግድ ባንክ ደብተር ፎቶ ኮፒ እና4/ ሚል ካርድ ዋናውን ይዛችሁ እንድትመጡ ይሁን።የምዝገባ ቦታዎች1/ ዋና ግቢ ላላችሁ በተማሪዎች መሰረታዊ አገልግሎት።2/ ሆስፒታል ላላችሁ እዛው ሆስፒታል የተማሪዎች ካፌ።3/ በዕለቱ ከዋና ግቢ ለትምህርት ሆስፒታል የምትሄዱ ተማሪዎች ዋና ግቢ መመለስ ሳይጠበቅባችሁ ከሆስፒታል ተማሪዎች ጋር መመዝገብ ትችላላችሁ።🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ምየተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት===================🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026---------------------------------------------------ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙhttps://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
#Notice#Medicineዋና ግቢ ለምትገኙ የህክምና ዶክትሬት ተማሪዎች በሙሉበ2018 ክረምት ወደ ዋና ግቢ የተመለሳችሁ የህክምና ዶክትሬት ተማሪዎች (ማለትም የ 2018፣ 2017፣ 2016 እና 2015 ባች) ሚል ካርድ የምታስቀይሩበትን ጊዜ እናሳውቃለን ማለታችን ይታወሳል። በመሆኑም እነዚህ ተማሪዎች የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 26 ብቻ በተማሪዎች መሰረታዊ አገልግሎት (Smart room 01 በስተጀርባ) ተገኝታችሁ እንድታስቀይሩ እናሳስባለን።🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ምየተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት===================🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026---------------------------------------------------ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙhttps://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
#Application support1. How did you hear about the Aspire Leaders Program?From my university or college 2. What is the name of University that led you to the program ? Other 3. Enter name of University that led you to the programWachemo University
🎉 መልካም ዜና ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ! 🚀 🎓 WACHEMO UNIVERSITY | ASPIRE INSTITUTE Aspire Leaders Program (ALP) Cohort 4 – 2026 Full Scholarship Application! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🇪🇹 ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከአሜሪካው Harvard University ባለሙያዎችና መምህራን ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የ100% ሙሉ ስኮላርሽፕ…
🎉 መልካም ዜና ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ! 🚀🎓 WACHEMO UNIVERSITY | ASPIRE INSTITUTEAspire Leaders Program (ALP) Cohort 4 – 2026 Full Scholarship Application!━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━🇪🇹 ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከአሜሪካው Harvard University ባለሙያዎችና መምህራን ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የ100% ሙሉ ስኮላርሽፕ የአመራር እና ሙያ ክህሎት ማሳደጊያ ኦንላይን ስልጠና እድል አዘጋጅቷል!━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━🎯 Criteria of Selection (የምርጫ መስፈርቶች)• Wachemo University student (Graduating or Remedial)• Strong potential for leadership and community impact• Demonstrable need (for scholarship)• High academic standing• Low-income students (ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው)• First-generation students (የመጀመሪያ ትውልድ)• Age 18–29 only (ዕድሜ 18–29 ብቻ)━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━📅 Important Dates (ወሳኝ ቀናት)• Registration Deadline: Before October 7, 2026• Orientation Date: October 7, 2026━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━🎁 Program Benefits (የፕሮግራሙ ጥቅሞች)• 💯 100% Full Scholarship• 🗓️ 6-Week Interactive Online Program• 🎯 Leadership & Career Readiness Skills• 💰 Seed Funding & Mentorship Opportunities• 🌍 Global Networking with International Students• 🎓 Access to Harvard Faculty & Educators━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━🔗 Registration Links / የማመልከቻ ሊንኮች:1️⃣ Aspire Leaders Program – Register Here:https://engage.aspireleaders.org/registration?refer=wachemo-university2️⃣ Wachemo University – Microsoft Form:https://forms.cloud.microsoft/r/cbNrdRQwzY━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━📞 For Details / Consult:Office of International and Partnership Director, Wachemo University#WachemoUniversity #AspireLeaders #Scholarship #ALP2026
#Noticeየከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የዲስፕሊን መመሪያStudents Personality Development Vice Dean Office🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ.ምየተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት===================🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026---------------------------------------------------ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙhttps://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
Telegram Channel Link information
Category
Education & School
Country
🇮🇳 India
Language
English
Type
Telegram Channel Link
Subscribers
958