Home › Groups › Sky_sports_video
Sky_sports_video Telegram
Telegram Channel Link

Sky_sports_video Telegram Channel Link

★★★★★ 0.0 (0 ratings)
👁 3 views ↗ 1 joins
🇬🇧 United_Kingdom 🌐 English # Sports & Games
About this telegram channel link
You can view and join @Sky_sports_videoss right away.
Telegram Channel

Latest public posts from this Telegram channel.

178 subscribers
08 Jan 2021 latest post
Click to fetch the latest posts directly from Telegram.
☞በፈጣሪ ስም ይዣችሆለሁ ውደ ሁሉም ግሩፕ ላይ #Share ሼር ያድርጉት!ለቃሊቲ እና አከባቢው ነወሪዎች ይህች ህጻን ጺዮን እድሜዋ የአራት አመት ልጅ ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት ትምህርት የመጀመሪያውን ቀን ትላንት ጥዋት እንደወጣች አልተመለሰችም፡፡ ያለችበትን የሚያቅ ካለ ህፃኗን ከቤተሰቦቿ በመቀለቀል 'የበኩላችንን እንወጣ ፡፡ መረጃ ካላችሁ በ 0118233880 ይደውሉልን ወይም ትምህርት ቤት አድርሱልን ፡፡ ሼር ሼር
የዴቪድ ልዊዝ ጉዳትብራዚላዊው የአርስናል ተከላካይ ዴቪድ ልዊዝ በደረሰበት የጭንቅላት ጉዳት ምክንያት ክለቡ አርሰናል በዩሮፓ ሊግ ከራፒዴ ቬና ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ላይ የማይሰለፍ ይሆናል።@tikvahethsport @GoitomH
ሳድዮ ማኔ የሀገሩን ልጅ አሳታውሷል !ሴኔጋላዊው የሊቨርፑል ኮከብ ተጫዋች ሳድዮ ማኔ ከቀናት በፊት እሁድ በድንገት ህይወቱ ያለፈውን የሀገሩ ልጅ አይረሴ ተጫዋች ፓፓ ዲዮፕ በትላንቱ ጨዋታ ስሙን በማልያው ላይ በማሳረፍ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ታይቷል ።@tikvahethsport @kidusyoftahe
ብሬግዚት እግርኳሱ ላይ ጥላውን አጥልቷልዩናይትድ ኪንግደም ከ አውሮፓ ህብረት መውጣቷን ተከትሎ የእንግሊዝ ክለቦች በአውሮፓ ህብረት ስር ከሚገኙ ክለቦች ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ተጨዋቾችን ማስፈረም እንደማይችሉ ተረጋግጧል።@tikvahethsport @GoitomH
Telegram Channel Link information
Country 🇬🇧 United_Kingdom
Language English
Type Telegram Channel Link
Subscribers 178
Rate this group

How would you rate this community?

0.0 ★ Join Group →