Home › Groups › Sky ስፖርት™
Sky ስፖርት™ Telegram
Telegram Channel Link

Sky ስፖርት™ Telegram Channel Link

★★★★★ 0.0 (0 ratings)
👁 4 views ↗ 1 joins
🇬🇧 United_Kingdom 🌐 English # Sports & Games
About this telegram channel link
SKY ስፖርት የስፖርት አፍቃሪውን የመረጃ ጥም ለመቁረጥ የተከፈተ TOP የስፖርት CHANNEL ነው! ➡️ @bty_29 መልካም ቆይታ ከቻናላችን ጋር ➡️ @blc_lion
Telegram Channel

Latest public posts from this Telegram channel.

675 subscribers
14 Sep 2026 latest post
Click to fetch the latest posts directly from Telegram.
Telegram post media · ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

02:00 | ራዮ ቫሌካኖ ከ ኢስፓኞል
03:00 | ዴፖርቲቮ አላቬስ ከ ቫሌንሺያ
04:30 | ኤልቼ ከ ሪያል ማድሪድ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ

03:30 | ፒተርቦሮ ዩናይትድ ከ ባርንስሌይ
03:45 | ዌሶትሃም ዩናይትድ ከ ፉልሃም
04:00 | ኢፕስዊች ታዎን ከ አርሰናል
04:00 | ሊቨርፑል ከ ቶተንሃም ሆትስፐርስ
04:00 | ሪዲንግ ከ ብሬንትፎርድ

🇮🇹 በኮፓ ኢታሊያ

01:00 | ጄኖዋ ከ ሱድቲሮል
04:00 | ፊዮረንቲና ከ ፒሳ

🌏 በእስያ ቻምፒየንስ ሊግ

01:00 | አል-አይን ከ አል-ናስር

SHARE @sky_sports
Telegram post media ሮድሪጎ ከቅርብ ጊዜ በኋላ ከጉዳቱ እያገገመ ሲሆን የሰውነት ክብደት መቀነሻ ለውጥ እያደረገ ነው።

ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ጥሩ ስሜት እየተሰማው ሲሆን አሁንም በዓለም ላይ ትልቅ ደረጃ ያለው ተጫዋች መሆኑን በሜዳ ላይ ለማሳየት ከፍተኛ ፍላጎት አለው።

- The Touchline

SHARE @SKY_SPORTS
Telegram post media የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅቱን ቀጥሎ በሀዋሳ 7ኛ ቀን ልምምዱን አከናውኗል።

SHARE @SKY_SPORTS
Telegram post media 🚨 JUST IN

የአሌሃንድሮ ባልዴ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ዛሬ ይወሰናል።

ወኪል ጆርጌ ሜንዴስ ከ ዴኮ ጋር እየተወያዩ ነው።

Carlos monfort - Diario Sport

SHARE" @SKY_SPORTS
Telegram post media በዚህ ሲዝን የፕሪምየር ሊግ ክለቦች በሜዳቸው የሚጠቀሙት ማሊያ

SHARE" @SKY_SPORTS
Telegram post media ከነገ ጀምሮ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ1ኛ ሳምንት ጨዋታዎች !

SHARE" @SKY_SPORTS
Telegram post media 🗣 ማይክል ካሪክ ስለ ማርከስ ራሽፎርድ:

"ራሽፎርድ በጥሩ ሁኔታ ነው የተመለሰው። ጥሩ ሙድ ላይ ነው፣ ጠንካራ፣ ንቁ እና ለመጫወት የጓጓ ይመስላል። ከተመለሰ ጀምሮ በሱ ደስተኛ ነኝ።"

SHARE" @SKY_SPORTS
Telegram post media 🗣 ማይክል ካሪክ ስለ የመክፈቻ ጨዋታዎቹ:

"ቀላል የሚባል ነገር የለም። ከባድ ጨዋታ ነው ብዬ አስባለው። ከሜዳ ውጪ አዲስ አዳጊን ቡድን መግጠም ከባድ ነው።"

SHARE" @SKY_SPORTS
Telegram post media የ 2026/27 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን ማን ያሸንፋል?

❤ አርሰናል
👍 ማንችስተር ሲቲ
🔥 ማንችስተር ዩናይትድ
👌 ሊቨርፑል
🤩 ቼልሲ
🤯 ሌላ...

SHARE" @SKY_SPORTS
Telegram post media ክርስቶስ ዞሊስ በባለፉት 3 ሲዝኖች ያስመዘገባቸው አሲስቶች:

2025/26: 29 🅰
2024/25: 14 🅰️
2023/24: 8 🅰️

SHARE" @SKY_SPORTS
Telegram post media በአዲሱ ሲዝን ራሱን በሚገባ ሚያሳይ ታዳጊ ማን ይሆን?👀

SHARE" @SKY_SPORTS
Telegram post media 🚨 ሊቨርፑል ኤንድሪክ ላይ ፍላጎት ነበረው ነገር ግን ተጫዋቹ ዝውውሩን ውድቅ አደረገው።

🥇 ESPN Brazil

SHARE @SKY_SPORTS
Telegram post media 🚨 ሙሲያላ በዛሬውም ጨዋታ በጨዋታው መሃል ራሱን ስቷል !

SHARE" @SKY_SPORTS
Telegram post media 🗣 ሉካ ሞድሪች ለኤሲ ሚላን ስለመጫወት:

"የዓለማችን ታላቁ ክለብ ለሆነው ሪያል ማድሪድ ተጫውቻለው። ግን ሚላንም በዛ ደረጃ ያለ ክለብ እንደሆነ ይሰማኛል።

"ይሄንን ነገር ሊገባህ ሚችለው እዚህ መተህ ስትጫወት ነው።"

SHARE" @SKY_SPORTS
Telegram post media 🚨 ማንችስተር ሲቲ በውስጥ ስለ ኤንዞ ፈርናንዴዝ ተጨማሪ ንግግሮችን አድርገዋል።

በቅርቡ ከቼልሊ ጋር ይፋዊ ድርድር ቢጀምሩ አያስገርምም !

Fabrizio Romano

SHARE" @SKY_SPORTS
Telegram post media 🗣 የአርሰናል CEO ሪቻርድ ጋርሊክ ስለ ሚከል አርቴታ የኮንትራት ሁኔታ:

"በዚህ ክለብ መቆየት ይፈልጋል እኛም እንዲቆይ እንፈልጋለን።"

SHARE" @SKY_SPORTS
Telegram Channel Link information
Country 🇬🇧 United_Kingdom
Language English
Type Telegram Channel Link
Subscribers 675
Rate this group

How would you rate this community?

0.0 ★ Join Group →