Home › Groups › SAGE ETHIOPIA💎Ⓡ
SAGE ETHIOPIA💎Ⓡ Telegram
Telegram Channel Link

SAGE ETHIOPIA💎Ⓡ Telegram Channel Link

★★★★★ 0.0 (0 ratings)
👁 1 views ↗ 0 joins
🌐 International 🌐 English # Adult & 18+
About this telegram channel link
SAGE ETHIOPIA COMMUNITY LIVE KNOWLEDGE DONATION PLATFORM SAGE Ethiopia is a non-profit organization For your comment @sageworld195 Web; www sageethiopia.org Our YouTube channel https://youtube.com/@sageethiopia195
Telegram Channel

Latest public posts from this Telegram channel.

483 subscribers
31 Oct 2026 latest post
Click to fetch the latest posts directly from Telegram.
Telegram post media የፍፃሜ ውድድራችን ደረሰ❤😍
ዛሬ ተስፍሽ(ሀይለማርያም ተገኑ) በ Lm1 ተወክሏል Vote ስለምታደርጉን እናመሰግናለን🙏❤
Telegram post media ቤተሰቦች እባካችሁ አፋልጉን! መናገር አይችልም። ሼር፤ ሼር፤ ሼር አድርጉት!
Telegram post media 🚨 የአፋልጉን ጥሪ

አቶ እስክንድር ዮሐንስ ሰኞ፣ ጥቅምት 9 ቀን ከሰሚት ሰንሻይን መኖሪያቸው ከወጡ በኋላ እስካሁን አልተመለሱም። ያያችኋቸው ወይም ስለእሳቸው መረጃ ያላችሁ እባካችሁ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ያሳውቁን፦
0911039547 / 0911102580
ይህን መልዕክት በማጋራት እንድንፈልጋቸው እርዱን።
Telegram post media እባካችሁ አፋልጉን ሼር አድርጉልን::
Telegram post media Who Minds the Algorithm Nobody Has Met?


Every board responsible for governance should ask these questions: Does the institution know where AI is used, including outside generative AI tools? Can it reconstruct and explain a significant AI-assisted decision? Who is accountable for the outcomes and risks? Can the decision be paused, overridden or reversed safely? Can it show measurable value without unacceptable harm or exclusion?

Tesfaye Demissie

AI And analytics Consultant at Synapse Ethiopia
https://addisfortune.news/who-minds-the-algorithm-nobody-has-met
Telegram post media 🌍 Want to build real skills in diplomacy and start your journey toward becoming a diplomat?
Connect with like-minded young people across Africa, learn from global voices, and earn an International Certificate upon successful completion.

Public Diplomacy Series (Africa): registration is now open!

Four monthly online sessions where Africa's emerging voices meet global diplomacy. The opening and closing sessions will feature delegates from the World Peoples' Assembly (Moscow).

🚀 First session: Friday, 30 October 2026
🗓 Series: October to January
🕔 Time: 5:00 to 6:30 pm East Africa Time (GMT+3)
💻 Format: Live on Google Meet
🎓 International Certificate for successful completion

Organized by the World Peoples Assembly, Ethiopian office
👉 Register now: deadline October 26, 2026 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfaaxRMfsFOY_DW5NtkkE6AfQhDR8KbGNNdommyP2KvJxsuCg/viewform
Telegram post media እንደምን አላችሁ ቤተሰብ ዛሬ ከ6 ሰዓት ጀምሮ በፋና ላምሮት የድምፃውያን ውድድር በ 8222 LM6 ድምፃችሁን እንድትሰጡት በትህትና  እንጠይቃለን🙏
Telegram post media ነፍስ ኄር 💔😭

አጥብቀው የታገሉት ካንሰር አሸነፋቸው

የ "ማቲዎስ ወንዱ ካንሰር ሶሳይቲ" መስራችና ስራ አስካያጅ የነበሩት አቶ ወንዱ በቀለ ለዓመታት ሲዋጉት የ
በነበረው ካንሰር ተሸነፉ።

አቶ ወንዱ ከ20 ዓመት በፊት ገና ታዳጊ ወጣት የነበረውን ልጃቸውን ማቲዎስን የነጠቃቸው አስከፊው የካንሰር በሽታ ነበር። በልጃቸው ስቃይና ሞት አምርረው ያዘኑትና ልባቸው የተሰበረው አቶ ወንዱ በልጃቸው ሐዘን ረጅም ጊዜ መቆዘምን ትተው ካንሰርን ለመዋጋትና ሌሎች የካንሰር ታማሚ ልጆች ቤተሰቦችን ለማገገዝ ነበር" ማቲዎስ ወንዱ ካንሰር ሶሳይቲን የመሰረቱት።

አቶ ወንዱ በዚህ ድርጅታቸው የካንሰር ታማሚዎችና ቤተሰቦቻቸው ሕክምና መጠለያና መሰል ድጋፎች ከማድረግ በተጨማሪ ማህበረሰቡ በካንሰር በሽታ ላይ ግንዛቤ እንዲኖረው፣ ከካንሰር በሽታ ሕዝቡ ራሱን ለመጠበቅ ጤናማ የአኗኗር ዘዴን እንዲከተል እንዲሁም በአገሮ አቀፍ ደረጃ የካንሰር ሕመም መንስኤዎች ጥናት እንዲደረግ በማድረግ ከፍተኛ ተጋድሎ ሲያድርጉ የነበሩ የአገር ባለውለታ ናቸው።

አቶ ወንዱ በተለይ በካንሰር ታማሚዎችና ቤተሰቦቻቸው እጅግ የሚወደዱ በአገር አቀፍ ደረጃ ካንሰርን በመታገል ሽልማቶችን ያገኙ እጅግ ጠንካራና ሩህሩህ ነበሩ።

እኒህ ያልተዘመረላቸው ጀግና በመጨረሻዎቹ ዕድሜያቸው ሰሞን አጥብቀው ሲታገሉት የነበረው ካንሰር አድብቶ ያጠቃቸው ሲሆን በመጨረሻም ዛሬ እንዳሸነፋቸው ተሰምቷል
የአቶ ወንዱን ነፍስ ፈጣሪ ይማር ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ፈጣሪ መፅናናቱን እንዲሰጣቸው እየተመኘን በማቲዎስ ወንዱ ካንሰር ሶሳይቲ የተጀመረው የአቶ ወንዱ ሌጋሲ ሊቀጥል ይገባል እንላለን
Telegram post media እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሰዎ!

መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

ሴጅ ኢትዮጵያ
Telegram post media The FinHuman Forum 2026 Report is now available.

We are pleased to share the key insights, perspectives, and highlights from the Finance Human Capital Forum Ethiopia 2026.

A reflection of the conversations and ideas shaping the future of human capital, leadership, and AI in Ethiopia’s financial sector.

📖 Explore the Forum Report: https://shorturl.at/CWrp5

Thank you to all our speakers, partners, and participants who made this conversation meaningful.
Telegram Channel Link information
Category Adult & 18+
Country 🌐 International
Language English
Type Telegram Channel Link
Subscribers 483
Rate this group

How would you rate this community?

0.0 ★ Join Group →