Home › Groups › Management and Public Service College of Somali Region
Management and Public Service College of Somali Region Telegram
Telegram Channel Link

Management and Public Service College of Somali Region Telegram Channel Link

★★★★★ 0.0 (0 ratings)
👁 4 views ↗ 1 joins
🇸🇴 Somalia 🌐 English # General
About this telegram channel link
MPSC
Telegram Channel

Latest public posts from this Telegram channel.

747 subscribers
08 Aug 2022 latest post
Click to fetch the latest posts directly from Telegram.
Kulan weynihii ay dhallinyaradu maanta isugu yimaadeen ayaa waxa ay kasoo saareen baaqani oo ka kooban afar qodob oo u dhignaa sidan:1. Waxaan dhaleecaynaynaa weerarka gardarrada ah ee ay argagaxisadu Deegaankeenna kusoo qaaday.2. Waxaan bogaadinaynaa jawaabta laga bixiyey iyo hawlgalkii lagu burburiyay aragagixisada.3. Waxaan dowladda iyo shacabka ugu baaqaynaa in ay kordhiyaan foojignaanta iyo kahortagga falalka lagu rabo in lagu khalkhalgaliyo amniga iyo xasiloonida Deegaanka.4. Waxaan ballanqaadaynaa inaan la shaqeynayno hay'adaha amniga Deegaanka.SRTV Somali
https://www.facebook.com/193939464545960/posts/pfbid02vSvS2cAziMTLumFpqWnX8N3Ye2jHab6NbQa6ueRQinmuHphenkwXZR5Qvni8zmRBl/?sfnsn=mo
Shirka qiimeynta warbixinta waxqabadka sanadka 2014 e.c ee bahda sector-ka Adeega Shacabka ayaa ka qabsoomay gudaha kuliyada maareynta adeega shacabka..........................Shirkan ayaa waxaa kasoo qeybgalay masuulyinta xafiiska adeega shacabka oo ay ugu horeyso wasiirka xafiiska marwo Khadra Bashiir Maxamuud,masuliyintakuliyada maareynta adeega shacabka iyo qeybaha kala duwan ee shaqalaha sector-ka adeega shacabka.Kulankan ayaa waxaa lagu soo bandhigay qorshaha warbixinta waxqabadka sanadkan si loo saxo caqabadaha jira islamarkaana la sii xoojiyo guulaha sector-ka uu ka soo hooyay waxqabadka sanadkan.Kadib markii warbixintan laqiimeyay ayaa masuuliyinti hogaamineysay kulankan iyo xubnaha kasoqeybgalay waxay ka doodeen sida ugu wanaagsan ee qorshayaasha horumarineed ee sector-ka adeega shacabka looga midha dhalinkaro, iyadoo gashi lagadhiganayo qibradaha lahelay sanadkan si bulshada adeeg hufan loogu fidiyo. Ugu danbeyntiina wasiirka xafiiska marwo khadra bashiir iyo xubnaha kale ee kasoo qeybgalay kulankan ayaa kormeer indha indheyn ah kusoosameeyay qeybaha kala duwan ee kuliyada marreynta adeega shacabka Dds.
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02J4rJoQ36BhnpBV13idjWbJq2BubdaJAbDvUn2iDTYPG6LZUnNDMtpgYXF45damA4l&id=100075879262539
በመቶ ሺህ ለሚቆጠሩት ህገ ወጥ የዲግሪና ማስተርስ የትምህርት ማስረጃዎች ጉዳይ ተጠያቂው ማነው?ማንኛውም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ ውይይት፤ ፋና ቴሌቪዥን ከባለሥልጣን መ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አንዱዓለም አድማሴ ጋር ያደረገውን ውይይት አዘጋጅቶ ለህዝብ ተደራሽ አድርጓል።ለትምህርትና ስልጠና ዘርፉ የጥራት መጓል የሚቆጨው ዜጋ ሁሉ ይህን ውይይት አዳምጦ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ የተሸለ ግንዛቤ እንድንይዝ ይረዳናል።በዘርፉ ካለፉት 20 ዓመታት ጀምሮ የተከማቹ ችግሮችን እውነታውን ተረድቶ የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት የሚፈልጉ ወላጆች፣ ተማሪዎች፣ አመራሮች እና አጠቃላይ ዜጎች በቅንነት ውይይቱን አዳምጠው ባለሥልጣኑ ለመቅረፍ የተያያዘውን የለውጥ ሂደት ለመደገፍ ከጎኑ እንዲቆሙ ይህን ቪዲዮ ለመጋበዝ እንወዳለን።የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ቴሌግራም ቻነሉን ይቀላቀሉ፤ ሊንኩን ይጫኑ https://t.me/ETA_info
“አዲስ ፖለቲካዊ ዕይታ - አዲስ ሀገራዊ እምርታ” በሚል ለብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ ______ (ሶመብኤ፤ ግንቦት 21 2014 ዓ.ም) “አዲስ ፖለቲካዊ ዕይታ - አዲስ ሀገራዊ እምርታ” በሚል መሪ ቃል የሶማሊ ብልፅግና ፓርቲ ለክልል የመንግስት ሰራተኛ መካከለኛ አመራሮች ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና ዛሬ አጠናቋል ።በጅግጅጋ ቀርያን ዶዳን የመሰብሰብያ አዳራሽ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ለክልሉ መንግስት መካከለኛ አመራሮች ሲሠጥ የቆየው ስልጠና የአገሪቱ የአስር አመቱ መሪ የልማት ዕቅድ ፣ ውጤታማ የህዝብ ግንኙነት እና የብልፅግና ፖርቲ አጠቃላይ መዋቅራዊ አሰራር፣ ህገ ደንብና አደረጃጀት ላይ ትኩረት አድርጎ ተሰጥቷል።“አዲስ ፖለቲካዊ ዕይታ - አዲስ ሀገራዊ እምርታ” አገሪቱ ከመጣችበት ምስቅልል፣ የተለያየ የፖለቲካ እሳቤዎች እና መንገዶችንን በማጤን ሁሉንም የአገሪቱ ህዝቦች አዋጪና ለዜጎች የተሻለ መንገድን መፈለግ አስፈላጊ መሆኑንና ፣ የሐገሪቱ ዜጎች በእኩልነት እና በፍትሐዊነት ተጠቃሚ ሆነው አንዱ የሌላኛውን ባህል ቋንቋና ዕምነት አክብሮና ተከባብሮ በጋራ ወደ ተሻለች የበለፀገች ኢትዮጵያ በህብረብሔራዊነት መጓዝ መሆኑም ከመድረኩ ተነስቷል ።በስልጠናው ማጠቃለያም ተሳታፊ አባላቱ ስልጠናው የነበራቸውን ግንዛቤ ያሰፋላቸው መሆኑን አንስተው የፖለቲካዊ እሳቤ ጥንካሬ ፣ የስነ - ምግባር መርሆች ተግባራዊነትና በአንዳንድ አባላትና በፈፃሚው የማስፈፀም አቅም እንዲሁም የአገልጋይነት ክፍተት እና ፖሊሲን በጥልቀት ያለመረዳት የሚታይባቸውን ትክክለኛና ተገቢ ውሳኔና እርምጃ መወሰድ ቸግሮችን በወቅቱ ማረም መሆኑ ተነስቷል ።በስልጠናው የመዝግያ ንግግር ያደረጉት በብልፅግና ፓርቲ የመንግስት ሰራተኞች የመካከለኛ አመራር አባላት አስተባባሪና የርዕሰ መስተዳደር ፅ/ቤት ም/የፅ/ቤት ላፊ የሆኑት አቶ አብድረዛቅ ሰይድ ሰልጣኞቹ ወቅቱን የጠበቀና ጠቃሚ ዕውቀቶችን ማግኘታቸውን ጠቅሰው አባላቱ የመሪው ፓርቲን ፖለቲካዊ መንገድን ቀጣይ ጉዞዎች በጥሞና የተረዱ፣ የተሰጣቸውን ኃላፊነት በትጋትና ስነ - ምግባር በተሞላበት መንገድ እንዲከውኑ እንደሚያስችላቸው ተናግረዋል ።አክለውም የፓርቲውን ህግና ደንብ የስነምግባር መርሆችን በመገንዘብ አገሪቱ ላቀደችው የአስር አመት የልማት ግብ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ስኬት ሁሉም አባል የራሱን ድርሻ ሊወጣና ለህዝብ የታመነ ቅን አገልጋይ መሆን ይገባል ሲሉም ገልፀዋል ።ዘገባውን ባልደረባችን ዘሪሁን አድማሱ አድርሶናል።
Telegram Channel Link information
Category General
Country 🇸🇴 Somalia
Language English
Type Telegram Channel Link
Subscribers 747
Rate this group

How would you rate this community?

0.0 ★ Join Group →