ሰላም የተከበራችሁ የሀብ ሞዴሊንግ በተሰቦች : በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ጊዜ ደርሶ ምዝገባ መስከረም 4 ቀን ይጀምራል :: ፍላጎቱ ያላችሁ በስራ ሰዓት በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ::Hello everyone the day we have been waiting for is here, Hub Modelling Ethiopia is reopening on September 07, for those who are interested, can come and register at working time everyday.









