Telegram
Telegram Channel Link
Ethio news bbc Telegram Channel Link
👁
1
views
↗
0
joins
About this telegram channel link
Newsss!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Telegram Channel
Latest public posts from this Telegram channel.
115
subscribers
27 May 2021
latest post
ሐሙስ፡-ጋቢና VOAhttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/MZyn6eZVWiw/5888751.htmlGabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language. The show brings varied perspectives on issues concerning young people in the Horn of Africa region. “Gabina” in the Amharic language is a front row taxi ride—symbolic of the show’s content as a fun ride that takes audiences from point “A” to point “B”. Gabina VOA’s main goal is Enlightening young people, introducing them to cutting-edge technological innovations, exposing them to new processes and ideas so they can be productive, informed and self-governing citizens.
ሐሙስ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜናhttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/AaPnRACnf20/5888775.htmlቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
VOA60 America- China criticizes U.S. on Biden pledge to further investigate novel coronavirus originshttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/xQlVZ55adk0/5906923.html
VOA60 Africa- Tens of thousands evacuating the city of Goma Thursday for fear of another volcanic eruption by Mount Nyiragongohttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/Creue9D3OFs/5906925.html
VOA60 World- Tens of thousands of people were evacuating the city of Goma Thursday for fear of another volcanic eruption by Mount Nyiragongohttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/KFvTe44198E/5906926.html
የተምች ወረርሽን በደቡብ ክልልhttps://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%9D%E1%89%BD-%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%88%AD%E1%88%BD%E1%8A%95-%E1%89%A0%E1%8B%B0%E1%89%A1%E1%89%A5-%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D/a-57692742?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrssበደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች የተምች ወረርሽኝ መከሰቱን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ዐስታወቀ። የተምች ወረርሽኙ በዞኖቹ በቡቃያ ደረጃ በሚገኙ የቦቆሎ፣ የማሽላ፣ የጤፍና የሩዝ ሰብሎች ላይ ስጋት መደቀኑ ተገልዷል።
ኮቪድ-19 በህንድhttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/Mg3aVLUtm8s/5864462.htmlህንድ ውስጥ የኮሮናቫይረስ ሥርጭት በከፋ ሁኔታ ማሻቀቡን ቀጥሏል። ባለፈው ሃይ አራት ሰዓት ውስጥ 332,730 አዲስ ተጋላጮች መገኘታቸውን አስታውቃለች። በቀደመው ቀን ከተመዘገበው ከፍተኛው የአንድ ቀን የተጠቂዎች አሃዝ የበለጠ መሆኑ ታውቋል።በዋና ከተማዋ ኒው ዴልሂ አምስት ሆስፒታሎች ለኮቪድ-19 ህሙማን የሚያስፈልግ ኦክሲጂን እንደጨረሱ ወይም እየጨረሱ እንደሆነም ተዘግቧል።የኦክሲጂን እጥረቱ የከፋ ከመሆኑ የተነሳ የኒው ዴልሂ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መንግሥት በየኢንዱስትሪው ያለውን አቅርቦት ወደሆስፒታሎች እንዲያዛውር ትዕዛዝ ሰጥቷል።በጆንስ ሃፕኪንስ ዩኒቨርስቲ የኮቪድ-19 መረጃ ጥንቅር መስረት የህንድ የኮሮናቫይረስ ተጋላጮች ቁጥር ወደአስራ ስድስት ሚሊዮን እያተቃረበ ነው። ከዓለም ትልቁን የቫይረሱን ተጋላጮች በያዘችው በዩናይትድ ስቴትስ ደግሞ አሃዙ ወደሰላሳ ሁለት ሚሊዮን ተቃርቧል።ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሦስት ወራት በኋላ የቶኪዮ ኦሊምፒክስ ውድድር የሚከፈትባት ጃፓን በወረርሺኙ እየተባባሰ መምጣት የተነሳ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ልታውጅ መሆኑ ተዘግቧል። ዛሬ የጸረ ኮቪድ ሚኒስትሩ በሰጡት ቃል ቀውስ እየተፈጠረ መሆኑ በጣም እያተሰማን ነው ብለዋል። በጆንስ ሆፕኪንስ መረጃ መሰረት ጃፓን ውስጥ ያሉት የቫይረሱ ተጋላጮች ከግማሽ ሚሊዮን አልፏል።
Ethio news bbc pinned «አሜሪካ ራሽያ ላይ ጠንካራ ማዕቀብ ጣለች http://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/sAQQ4987lMc/5856149.html»
ስለምዕራብ ወለጋ ዞኖች የምርጫ ጉዳይhttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/piBTf_MzTrw/5856068.htmlበኦሮምያ ክልል ምእራብ ወለጋ የ2013 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ምርጫ እንዲከናወን ዝግጅት እየተደረገ ነው ሲሉ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኤልያስ ኡመታ ገለፁ።የፀጥታ ችግር ያለባቸው ስፍራዎች ተለይተው በተጠናከረ ጥበቃ ሊደረግ የሚችልበት ሁኔታ ላይ እየሰራን ነው ብለዋል አስተዳዳሪው።በሌላ በኩል በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጋሹ ዱጋስ"ምርጫው መከናወን ስላለበት እርምጃ ከመውሰድ ይልቅ የድርድሩ ሥራ ላይ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው" ብለዋል።የኢትዮዽያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ በፀጥታ ችግር ምክንያት ሁለቱን ዞኖች ጨምሮ ሌሎች የመራጮች ምዝገባ ያልተጀመረባቸውና የምርጫ ጣቢያ ያልተከፈቱባቸውን የሀገሪቱ አከባቢዎች አስታውቆ ነበር።ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
የአጣዬ አለመረጋጋት ዛሬም ቀጥሏልhttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/Wk1cTmjkW6k/5856125.htmlከትናንት ወዲያ ማምሻውን በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ ግድም ወረዳ፣ አጣዬ፣ ካራቆሬና ዙሪያው ቀበሌዎች ላይ በከባድ የጦር መሳሪያ የተቀሰቀሰው ወታደራዊ ጥቃት እንደቀጠለ የወረዳ አስተዳደሩ ገለጸ፡፡ጥቃቱ በተመሳሳይ ወደ አንጾኪያ ገምዛ ወረዳ ቀበሌዎች መስፋፋቱ ታውቋል፡፡ በኤፍራታ ግድም ወረዳ ትናንት በተለይ አጣዬና ካራቆሪ ከተሞች ላይ የተቀሰቀሰው ወታደራዊ ጥቃት ለአፍታ ጋብ ካለ በኋላ በተጠናከረ መልኩ ቀጥሏል ነው የተባለው፡፡ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
የምዕራብ ወለጋ ተፈናቃዮች በአማራ ክልልhttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/y-lI2yE8kiI/5856144.html
አሜሪካ ራሽያ ላይ ጠንካራ ማዕቀብ ጣለችhttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/sAQQ4987lMc/5856149.html
ታዳጊ እናቶች እና ልጆቻቸውን ከጎዳና ላይ አንስቶ እራሳቸውን እንዲችሉ የሚረዳው መሰረት በጎ አድራጎትhttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/1LneFfdHP9I/5828575.htmlገና በለጋ እድሜዋ የቤተሰቧን ሕይወት ለማሻሻል ስትል ወደ ትዳር የገባቸው ወ/ሮ መሰረት አዛገ በልጅነቷ የልጅ እናት ብትሆንም ኑሮን ታግላ እራሷን አብቅታለች፡፡ ነገር ግን በለጋ እድሜ የልጅ እናት መሆን የሚያመጣውን ችግር ለመቅረፍ በጎዳና ላይ የወደቁ እናቶችን በመሰብሰብ እና መጠለያ በመስጠት የተሃድሶ መርሃግብር እንዲያገኙና በኋላም ቤት ተከራይተው እራሳቸውን ችለው እንዲወጡ ለመርዳት በመሰረት በጎ አድራጎት ድርጅት በኩል እየጣረች ነው፡፡
ዳዳብ እና ካኩማ እንዲዘጋ በመወሰኑ ስደተኞች ተደናግጠዋልhttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/mlokaIEAS2M/5828594.htmlየኬንያ ሀገር ዉስጥ ጉዳይ በሀገሪቱ የሚገኙ ሁለቱም የስደተኞች መጠለያዎች በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንዲዘጉ ውሳኔ አሳልፎአል። የኬንያ ሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ፍሬድ ማትያንግኢ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ተራድዖ ድርጅት ዳዳብና ካኩማ ካምፖችን እንዲዘጋ ባለፈዉ ማክሰኞ ትዕዛዝ ሰጥቷል። ስደተኞች በውሳኔው ግራ መጋባታቸዉን ሲገልጹ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከሚመለከታቸዉ ጋር ንግግር ላይ መሆኑን ገልጿል።
ከአንድ እስከ 8 ዓመት እድሜ ያሉ ሕጻናት የንባብ ባህል እንዲያዳብሩ መጽሃፍትን የማሰባሰብ እና ማዕከል መክፈት መርሃግብርhttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/a06DkKOBV6Q/5828660.htmlየነገ ተስፋ ሕጻናት ለአዲስ አበባ፤ የተሰኘው መርሃግብር በአ.አ አስተዳደር የህጻናት ቀዳማዊ ልጅነት መርሃግብር በኩል በ 10 ክፍለከተማዎች ከአንድ እስከ ስምንት ዓመት እድሜ ላሉ ሕጻናት የሚያገለግል የመጽሃፍት ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ እያዘጋጀ ይገኛል፡፡ ቢሮው በጎፍቃደኞች በዚህ የእድሜ ክልል ላሉ ሕጻናት የሚያገለግሉ መጽሃፍትን እንዲለግሱም ጥሪ አድርጓል፡፡ የመርሃግብሩ አስተባባሪ ዶ/ር ታቦር ገብረመድህን ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገው ነበር፡፡
ጠ/ሚ ዐቢይ በሀገሪቱ የወቅቱ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰጡ - ተከታይ ዘገባhttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/se5Auv3u8o0/5828643.html@eletawizena
በፍ/ቤት ትዕዛዝ አለመከበር አቤቱታ ላይ የኦሮምያ የጸጥታ ኃላፊ ምላሽhttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/5TdIQa6691Q/5828665.htmlበአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎች የፍርድ ቤት ትዕዛዝ አይከበርም በሚል ለሚቀርቡ ወቀሳዎች ምላሽ የሰጡት የኦሮምያ ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ጅብሪል መሃመድ ምክንያቶቹን በቅርበት መመርመር እንደሚገባ ጠቁመዋል። አንድ ተጠሪጣሪ በተለያዩ ቦታዎች በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥሮ ፍርድ ቤት ቢቀርብና ባንዱ ነፃ ቢባልም ፖሊስ ግን የተጠረጠረበትን ሌላ ወንጀል እስኪያጣራ ድረስ ግለሰቡን ከእስር ላይፈታ እና መርመራውን ሊቅጥል ይችላል ብለዋል።
ሐሙስ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜናhttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/T3vSxQGypzE/5809947.htmlቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
ጥቅሙ ሲያበቃ አትክልት ሆኖ የሚበቅለው ቦርሳ መስራችhttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/OyHOIVcS2aE/5828551.htmlረድኤት ታደሰ ተጠቅመው ሲጨርሱት ለም መሬት ላይ አትክልት ሆኖ መብቀል የሚችል የወረቀት ቦርሳ ለገበያ አብቅታለች፡፡ አሁን ላይ 'ፕላንተብል ባግስ' ስትል የሰየመችው የሚበቅል ቦርሳ በትንሽ መጠን ብቻ እየተመረተ ሲሆን ስራውን ለማስፋትም በብሉሙን የስራ ፈጣሪዎች ውድድር ላይ ገብታ ለመጨረሻው ዙር ካለፉት መሃከል ሆናለች፡፡
በኔቶ ስብሰባ አሜሪካ አጋርነቷን ዳግም ስታጠናክር ቻይናና ሩሲያ ዋና አጀንዳ ነበሩhttp://feedproxy.google.com/~r/voanews/oaLg/~3/SmygQLEsQUQ/5828552.html
Telegram Channel Link information
Category
News & Magazines
Country
🇬🇧 United_Kingdom
Language
English
Type
Telegram Channel Link
Subscribers
115