Home › Groups › Agro Technical and Technology College (ATTC) 👨‍💻👨‍💻
Agro Technical and Technology College (ATTC) 👨‍💻👨‍💻 Telegram
Telegram Channel Link

Agro Technical and Technology College (ATTC) 👨‍💻👨‍💻 Telegram Channel Link

★★★★★ 0.0 (0 ratings)
👁 4 views ↗ 0 joins
🌐 International 🌐 English # General
About this telegram channel link
You can view and join @attc_online right away.
Telegram Channel

Latest public posts from this Telegram channel.

81 subscribers
23 Oct 2026 latest post
Click to fetch the latest posts directly from Telegram.
Telegram post media በሰዎች ለሰዎች ድርጅት የአግሮ ቴክኒክና ቲከኖሎጂ ኮሌጅ የድርጅቱ የአገር ውስጥ ተጠሪ በነበሩት በአቶ ይልማ ታዬ ህልፈትን አስመልክቶ የመታሰቢያ የሻማ ማብራት ስነ ሰራዓት ተካሄደ
ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ/ም የኮሌጁ ሰራተኞች ፤ አልሙናይ ተወካዮች፤ ተማሪዎች ፤ እና የቀድሞ ሰራተኞች በተገኙበት ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሻማ ማብራት ሰነ ስረዓቱ ተካሄደ ፡፡ በስነ ሰረዓቱም ላይ የአቶ ይልማ ታዬን አጭር የህይወት ታሪክ በአቶ ዳንኤል አስራት ቀረበ፤ በተጨማሪም የኮሌጁ የቀድሞ እና አሁን በስራ ላይ ያሉ ሰራተኞች አቶ ይልማ ታዬ ለድርጅቱ እድገት ያበረከቱትን አስተዋጻኦ፤  የረጅም ዓመት የስራ ቆይታ በማስታወስ ፤ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል ፡፡
በመጨረሻም የኮሌጁ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ኢንጂነር ጌታቸው ሹንኩ አቶ ይልማ ታዬ ለድርጅቱ ያበረከቱትን አስተዋጻኦ በማስታወስ ለአቶ ይልማ ታዬ ቤተሰቦች ወዳጅ ዘመድና ለመላው የድርጅቱ ሰራተኞች መጽናናትን በመመኘት የመዝጊያ ንግግር አድርገዋል ፡፡
የአቶ ይልማ ታዬን ነብስ ይማርልን ! መልካመ ስራቸው በኮሌጁ ማህበረሰ ዘንድ ለዘላለም ሲታወስ ይኖራል ፡፡
በሻማ ማብራት ስነ ስረዓቱ ላየ ከተነሱ ፎቶግራፎች የተወሰዱ ቅጽበታዊ ምስሎች
Telegram Channel Link information
Category General
Country 🌐 International
Language English
Type Telegram Channel Link
Subscribers 81
Rate this group

How would you rate this community?

0.0 ★ Join Group →