አቶ እንዳሻው ጣሰው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ሆነው ተሾሙ።በተመሳሳይ ዜና ፋጤ ስርሞሎ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሚል በአዲስ በተመሰረተው ክልል አፈጉባኤ ሆነው ተሹመዋል።
Zebidar Tube/ ዘቢዳር ቲዩብ
Telegram
Latest public posts from this Telegram channel.
የደቡብ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ታረቀኝ ደግፌ ወልቂጤ ከተማ ላይ ለእስር ተዳርገዋል።
ነገ ማዕከላዊ ክላስተር ክልል እንመሰርታለን እያሉ ነው። ያለ ሪፈረንደም ክልል መመስረት አምባገነንነት ነው።
የአዲሱ የ“ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል” የምስረታ በዓል በመጪው ቅዳሜ በአርባ ምንጭ ከተማ ሊካሄድ ነው!
በጉራጌ ዞን አራት ወረዳዎችና ሦስት የከተማ አስተዳደር ነዋሪ ተወካዮች “ምሥራቅ ጉራጌ ዞን “ የተባለ አዲስ የዞን አስተዳደር እንዲዋቀርላቸው በሠላማዊ ሰልፍ ጠየቁ፡፡
ክልል የመሆን መብትህ ለዚያውም በምክር ቤትህ በሙሉ ድምፅ ያፀደቀኸው አፍነው በዞን እና በልዩ ወረዳ የምትሰነጠቅበት ህግ አመጣንልህ እያሉህ ነው!
"ትምህርት የዕድገት መሰረት....‼"
በጉራጌ ማሕበረሰብ ላይ እየተካሄደ ያለው ሕገ-መንግስታዊ ሽብር ( Ignoring the constitutional & legal Rights of the community ) እና የከፋፍለህ ግዛ (Divide & Rule) ሴራ
በአዲስ መልክ በሚዋቀረው "ማዕከላዊ ኢትዮጵያ" ክልል ዙሪያ ከምባታ ጠምባሮ ዞን በክልላዊ ቢሮዎች ድልድል ላይ ላነሳው ቅሬታ አዎንታዊ ምላሽ እንዳገኘ አስታውቋል። የዞኑ አስተዳደር ለዞኑ የተደለደለው የቢሮ ብዛት አነስተኛ መኾኑን በመጥቀስ፣ ከደቡብ ክልል አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ነሃሴ 6 ቀን ውይይት ማድረጉን ገልጧል። የዞኑ አስተዳደር፣ በውይይቱ ለዞኑ ዋና መቀመጫ ዱራሜ ከተማ ቢሮዎች እንዲጨመሩ ከስምምነት ተደርሷል ብሏል። ይህንኑ ተከትሎ፣ ቀደም ሲል ዱራሜ ከተማ ላይ ለዛሬ ተጠርቶ የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ እንደተሰረዘ አስተዳደሩ አስታውቋል። ዞኖች የቢሮ ድልድል ጥያቄ የሚያነሱት፣ አዲስ የሚቋቋሙ ክልሎች በርካታ መቀመጫ ከተሞችን የሚመርጡ በመኾኑ ነው።
♥♦♥♦ሁሉም አንብቦ ሼር ያድርገው!
"ትምህርት የዕድገት መሰረት....‼"
ማስተዋል የጎደላቸዉ የቀቤና አመራሮች ይሕን ይዘዉ ነዉ ልዩ ወረዳ እያሉ የሚያላዝኑት
በጉራጌ ዞን በታጠቁ ኃይሎች በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ!
👉አንዳንድ መድረኮች ይከብዱኛል‼️
በጅግጅጋ ከተማ በእሳት አደጋ ከ900 በላይ ሱቆች ወደሙ!
DEVELOPING STORY: UAE, China, and France paid for developing Unity Park, Friendship Park, and the Jubilee Palace, respectively, according to Prime Minister Abiy Ahmed.
የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በጉራጌ ዞን በነዋሪዎች ላይ ግድያና እገታ እየፈጸሙ ነው ተባለ!